አክስዮን ማህበሮች ብሔር አላቸውን?
አእምሮአችን የተለያዩ ሃሣቦች ይመላለሱበታል፤ ለምን ቢባል የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በምናቡ በሚያብሰለስላቸው ሀሣቦችና በሀሣብ አፍላቂነቱ ነውና፡፡ ይህን ሁሉ የመላችሁ አንድ መልስ ላገኝለት ያልቻልኩት ጥያቄ በአእምሮዬ እየተመላለሰ ስላስቸገረኝ ነው፡፡ ጥያቄውም፡- “አክሲዮን ማህበሮች ብሔር አላቸውን?፣ ማዳላትስ ይችላሉን?” የሚለው ነው፡፡ እንደምታውቁት አክስዮን ማህበሮች ሰዎች ትላልቅ ኢንቨስትመንት በሚፈልጉ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ለመሳተፍ ገንዘባቸውና ንብረታቸውን በማዋጣት ትርፍ ለማግኘት የሚያቋቁማቸው የንግድ ተቋማት […]
Read more "አክስዮን ማህበሮች ብሔር አላቸውን?"