Love letter in note verbale
መለያ ቁጥር: አፍቀ144/14 ግንቦት 10 ቀን 2007 ዓ.ም. አፍቃሪ አዲስ አለም ደስታ ለተፈቃሪት ጲኒኤል ያለዉን ፍቕር ሲገልፅ ክብር ይሰማዋል፡፡ እንዲሁም ለተፈቃሪው እራት የመጋበዝ ሀሳብ እንዳለው በዚህ አጋጣሚ ማሳወቅ ይፈልጋል፡፡ የሚመረጡ ቀናትም ግንቦት 15 እና 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ማለትም ቅዳሜ እና እሁድ መሆናቸዉን ሲያሳዉቅ ክብር ይሰማዋል፡፡ አፍቃሪው ከተፈቃሪዉ በሁለትዮሽ የግል ጉዳይ ለመወያየት እንዲሁም ስለተፈቃሪ የፍቅር […]
Read more "Love letter in note verbale"