“የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” የሚባል “ፍጥረት” ግን አያስፈራም?

የፍትሕና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩትና የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ተጠሪነት በቅርቡ ይቋቋማል ተብሎ ለሚጠበቀው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እንዲዘዋወር የሚያደርጉ የሚቋቋመው ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በሕግ ጉዳዮች የፌዴራል መንግሥት ዋና አማካሪና ተወካይ ሆኖ እንደሚሠራ ረቂቅ አዋጁ ይገልጻል፡፡ ፓርላማው ማሻሻያውን ካፀደቀው ፍትሕ ሚኒስቴር እንደሚፈርስ፤ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሙስና የተጠረጠሩ ግለሰቦችን የመክሰስ ሥልጣኑ ተቀንሶ፣ መልካም ሥነ […]

Read more "“የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” የሚባል “ፍጥረት” ግን አያስፈራም?"

በነመንግስቱ ኃይለማርያም በቀረበ ክስ የነበረው የሕግ ክርክር

የ”ጊዝያዊ” ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ወይም መንግስት፣ የደርጉ ጠቅላላ ጉባኤና የቋሚ ኮሚቴው ሊቀ-መንበር ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ጨምሮ 106 ተከሳሾች የተካተቱበት በዋነኝነት ዘርን በማጥፋት፣ በሰብአዊ ፍጥረት ላይ ስለተፈፀመ ወንጀል በሚል በቀረበው ክስ ላይ፣ ከመስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ጀምሮ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ወይም መንግስት አቋቁመው በጠቅላላ ጉባኤ በቋሚ ኮሞቴና ንዑሳን ኮሚቴነት ተዋቅረው ሀገሪቷን በጋራና በብቸኝነት ሲያስተዳድሩ […]

Read more "በነመንግስቱ ኃይለማርያም በቀረበ ክስ የነበረው የሕግ ክርክር"