የአገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ጉዳይ!

የምርጫ ወጪ ለመቆጠብ እና የክልላዊ መንግስታት ምርጫ ከአገራዊ ምርጫ በተጣጣመ መልኩ ለማስኬድ፣ በ2ቱ ደረጃዎች የሚካሄዱ ምርጫዎች በተመሳሳይ ጊዜ በየ5 ዓመቱ እንደሚካሄዱ ይታወቃል፡፡ (የፌዴራል እና ክልላዊ መንግስታት የስልጣን ቆይታ በተመሳሳይ ጊዜ የሚያበቃ መሆኑን ልብ ይሏል፡፡) የሕግ መሰረት ከምርጫ እንዲሁም ከመንግስት እና ሕገ -መንግስታዊ ስርዓት ጋር በተያያዘ ተያያዥነት ያላቸው አንቀፆች፡- ዓንቀፅ 54፣ 56፣ 72ን 73 ናቸው፡፡ በሕገ […]

Read more "የአገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ጉዳይ!"

ኢኮኖሚያችን….

በፖለቲካ ኢኮኖሚ ትንታኔ ማዕቀፍ፣ ኢኮኖሚው ከፖለቲካ፣ ማሕበራዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ለይቶ ማየት ከባድ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት፣ እንዲሁም በአመዛኙ በፖለቲካ ዘርፉ ብዙ ዓቅም እና ክህሎት ያላቸው ባለሞያዎች በብቃት መረጃ በማድረስ የሕበረተሰቡ በጉዳዮቹ ላይ ያለውን አረዳድ በማስፋት ዓይነተኛ ሚና እየተወጡ ይገኛሉ።

እኔም በበኩሌ የኢኮኖሚ ዘረፍ ያሉበትን ክፍተቶች በሚገባው መጠን ትኩረት ያገኙ ዘንድ የኢኮኖሚ ሁኔታው፣ ያሉበትን መዋቅራዊ ክፍተቶች እና ይጠቅማሉ ብዬ የማስባቸው ምክረ ሃሳቦች ግዜ እና ዓቅም በፈቀደው መጠን በማቅረብ ኣስተዋፀኦ ማድረግ ተገቢ መሆኑን በማመን በቀጣይነት በአጭሩ ለማቅረብ ጥረት አደርጋለሁ።

ገንቢ አስተያየታችሁም ይጠበቃል።

Read more "ኢኮኖሚያችን…."